የምርት ክፍል ምክትል ኃላፊ, -የውጭ ገጠማ ሥራዎች ቡድን መሪ , -የውጭ ገጠማ ሥራዎች አናጺ, -የእንጨት ሥራ ምርቶች አናጺ , ረዳት አናጺ AT WARYT WOOD WORKS ETHIOPIA

ዋሪት የእንጨት ሥራዎች ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – የምርት ክፍል ምክትል ኃላፊ   
 • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በእንጨት ስራ ሞያ ቢያንስ በዲፕሎማ የተመረቀ በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ 4  ዓመት ምርቶችን በማምረትና በተጨማሪ ለ2 ዓመት ሰራተኞችን አስተባብሮ በማሠራት የሠራ
 • ብዛት፡ 1
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           የውጭ ገጠማ ሥራዎች ቡድን መሪ    
 • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በእንጨት ስራ ሞያ ቢያንስ በዲፕሎማ የተመረቀ በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት በተመሳሳ ፋብሪካ በር፣ ኪችን ካቢኔት እና የግድግዳ ቁምሳጥኖች የመስራትና ተጨማሪ 2 ዓመት ሰራተኞችን አስተባብሮ በማሠራት ሥራ የሠራ
 • ብዛት፡ 2
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           የውጭ ገጠማ ሥራዎች አናጺ    
 • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በእንጨት ስራ ሞያ ቢያንስ በዲፕሎማ የተመረቀ በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት በተመሳሳ ፋብሪካ በር፣ ኪችን ካቢኔት እና የግድግዳ ቁምሳጥኖች የመግጠም ልምድ ያለው
 • ብዛት፡ 4
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           የእንጨት ሥራ ምርቶች አናጺ
 • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በእንጨት ስራ ሞያ በዲፕሎማ የተመረቀ በተመሳሳ ድርጅት በእንቸት ሥራዎች በአናጺነት ቢያንስ ለ2 ዓመት የሠራ
 • ብዛት፡ 3
 1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           ረዳት አናጺ     
 • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡

>>> Read More Here

Apply for this job
Share this job

Search Jobs Here

Latest Jobs

Get New Jobs On Email Click on the Bell

Categories

LucyJobs

LucyJobs.com is an African focused Jobs listing website. If you have questions or comment please contact us using our contact us page.