አዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን በሚከተሉ የስራ መስክ ሠራተኞችን ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኦዲተር ኦፊሰር
- ተፈላጊ ችሎታ : በአካውንቲንግ/በማኔጅመንት/ በኢኮኖሚክስ በፋይናንስ ዘርፍ የ2ኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ 2/4 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 01
- ደረጃ፡ 12
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኦዲት ኦፊሰር
- ተፈላጊ ችሎታ : በአካውንቲንግ/በማኔጅመንት/ በኢኮኖሚክስ በፋይናንስ ዘርፍ የ2ኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 02
- ደረጃ፡ 11
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ መሐንዲስ (ለውሃ)
- ተፈላጊ ችሎታ : በሃይድሮሊክስ በወተር ሰፕላይ በሲቪል ምህንድስና፣ በከተማ ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 60
- ደረጃ፡ 11
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ መሐንዲስ (ለፍሳሽ)
- ተፈላጊ ችሎታ : በሃይድሮሊክስ በወተር ሰፕላይ በሲቪል ምህንድስና፣ በከተማ ምህንድስና በከተማ ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ሆኖ 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 20
- ደረጃ፡ 11
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የስታንዳርድ አፈፃፀም ምዘና እና ክትትል
- ተፈላጊ ችሎታ : በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/IT/ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም /MIS/ በስታስትክስ በቢዝነስ ኢንፎርሜሽን ሲስተም/ BIS/ የመጀመሪያ ሆኖ 0 ዓመት የስራ ልምድ…